በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ‹‹ፍትህ ናፈቀን››፣ ‹‹የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች እና አባላት ይፈቱ ›› ‹‹ የሙስሊሙ ማሕበረሰብ ኮሚቴ አባላት ባስቸኳይ ይፈቱልን››፣ ‹‹በህገወጥ መንገድ የታሰሩ ጋዜጠኞች ይለቀቁ››፣ ‹‹ሕገ መንግስቱ ይከበር››፣ ‹‹መንግስተ በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ መግባቱን ያቁም›› የሚሉ እና ሌሎች በርካታ መሰል ጥያቄዎችን አንግበው ተቃውሞዋቸውን እያሰሙ ነው፡፡
በአሁኑ ወቅት ተቃውሞ ሰልፈኞቹ ፒያሳን አልፈው ወደ ኩባ አደባባይ እያመሩ ናቸው፡፡

No comments:
Post a Comment