የአንድነት
ፓርቲ የእስረኞችና የእስረኛ ቤተሰቦች ድጋፍ ሰጪ ቡድን ያዘጋጀውና የፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳና
የብሄራዊ መ/ቤት ሰብሳቢ አቶ ዘካርያስ የማነብርሀን ጨምሮ ስራአስፈጻሚዎች፣የብሄራዊ ም/ቤት አባላትና የእስረኛ
ብተሰቦች የተካተቱበት ቡድን በዝዋይ እስር ቤት የሚገኙ የህሊና እስረኞችን ግንቦት 24 ቀን 2005 ዓ.ም
ጠይቀዋል፡፡
ጉንኝቱ የተዘጋጀው የህሊና እስረኞችንና ቤተሰቦቻቸውን ለመደገፍ በተቋቋመው ኮሚቴ ሲሆን በጉብኝቱ የአንድነት ፖርቲ ብሔራዊ ምክር ቤሰብሳቢና አባላት እና የህሊና እስረኛ ቤተሰቦች ተካፍለዋል፡፡
ዶ/ር ነጋሶ ጉብኝታቸውን አስመልክተው ለፍኖተ ነፃነት የሚከተለውን ተናግረዋል‹‹የአንዷለምና የናትናኤል ቤተሰቦች ከእኛ ጋር አብረውን የተጓዙ ሲሆን የጋዜጠኛ ውብሸት ባለቤት በዕለቱ ፈተና ስለ ነበረባት አብራን ለመጓዝ አልቻለችም፡፡እስረኞቹ በዝዋይ የሚገኙ ቢሆንም እነርሱን በአንድነት መጠየቅ የማይቻል በመሆኑ በሁለት ቡድን ተከፍለን መጠየቅ ነበረብን፡፡በማረሚያ ቤቱ አርባ ክፍሎች መሆናቸውን ተረድተናል፡፡ከእነዚህ ክፍሎች ሁለቱ የተለዩ ናቸው፡፡በዚህ ውስጥ የሚገኙት እነ ዘሪሁን ናቸው፡፡በማረሚያ ቤቱ አንድ መጸዳጃ፣አንድ ገላ መታጠቢያ የሚገኝ ሲሆን አንድ አነስተኛ ክሊኒክ እንደሚገኝ ለማወቅ ችለናል፡፡የታሳሪዎቹ ሁኔታ ሊለወጥ የሚችለው ሰላማዊ ትግሉ ሲበረታታና ሰዎች እነዚህን ሰዎች በመጠየቅ ድጋፉን ሲገልጽላቸው ነው፡፡እዚህ ላይ ማንሳት የሚኖርብኝ አቶ በቀለ ገርባ ስሜቱ በጣም ተነክቶ በደስታ ሲያነባ ነበር፡፡ሰላማዊ ታጋዮች ሲታሰሩ ቤተሰቦቻቸው በእነርሱ ምክንያት ጉዳት ላይ እንዳይወድቁ ማገዝ የሰላማዊ ታጋዮች መለያ መሆን እንደሚገባው በዚህ አጋጣሚ መልእክቴን ማስተላለፍ እፈልጋለሁ፡፡››
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊ የሆነው ወጣቱ ፖለቲከኛ አቶ ዳንኤል ተፈራ በዝዋይ ማረፊያ ቤት የሚገኙትን የህሊና እና የፖለቲካ እስረኞችን ለመጠየቅ በስፍራው ከተገኙ የፓርቲው አመራሮች አንዱ ነው፡፡ዳንኤል ከጉብኝቱ መልስ ለፍኖተ ነጻነት በሰጠው አስተያየት‹‹የአንድነት አመራሮች በማረሚያ ቤት የሚገኙ ፖለቲከኞችንና የህሊና እስረኞችን ለመጠየቅ ሲያመሩ የመጀመሪያ ጊዜያቸው አይደለም፡፡በቂሊንጦና በቃሊቲ ማረሚያ ቤቶች የሚገኙትን እስረኞች ለመጠየቅ በተንቀሳቀሱባቸው አጋጣሚዎች ግን ወደ ውስጥ በመዝለቅ የሚፈልጓቸውን ሰዎች እንዳይገናኙ መደረጋቸው አይዘነጋም፡፡በዝዋይ የሚገኙትን ታሳሪዎች ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬን ጨምሮ ፖለቲከኞቹን ናትናኤል መኮንን፣አንዷለም አያሌው፣ ሻምበል የሺዋስ ይሁን፣በቀለ ገርባ፣ ሌሊሳ ኦልባና ፣ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሄርንና ሌሎችን ጠይቀናል፡፡የዝዋይ ማረሚያ ቤት ከሌሎቹ ማረሚያ ቤቶች በተለየ ሰዎቹን እንድንጠይቅ መፍቀዱ ሊበረታታ ይገባል፡፡ከሰላማዊ ታጋዮቹ ጋር በነበረን የ30 ደቂቃ ቆይታ በማረሚያ ቤቱ ስለ ተያዙበት ሁኔታ በአጠቃላይ ስላለው ነገር አነጋግረናቸው ተመልሰናል፡፡የአንድነት ፓርቲ በዚሁ አጋጣሚ ከእስረኞቹ ጎን በመቆም እስከ መጨረሻው ድረስ ወደ እስር ቤት የገቡበትን አላማ በማንገብ እንደሚታገል ቃል ገብቶላቸዋል፡፡››
የአንድነት ፓርቲ የእስረኞችና የእስረኛ ቤተሰቦች ድጋፍ ሰጪ ቡድን ያዘጋጀውና የፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳና የብሄራዊ መ/ቤት ሰብሳቢ አቶ ዘካርያስ የማነብርሀን ጨምሮ ስራአስፈጻሚዎች፣የብሄራዊ ም/ቤት አባላትና የእስረኛ ብተሰቦች የተካተቱበት ቡድን በዝዋይ እስር ቤት የሚገኙ የህሊና እስረኞችን ግንቦት 24 ቀን 2005 ዓ.ም ጠይቀዋል፡፡

finote netsanet

No comments:
Post a Comment