ቀን 5/9/2005
ለሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፡-የዘገባ መስተባበያ እንዲወጣ ስለመጠየቅ
በሰንደቅ የህትመትና ማስታወቂያ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማኀበር በየሳምንቱ የሚታተመው “ሰንደቅ” ጋዜጣ ባለፈው
ሳምንት ረቡዕ፣ ሚያዚያ 30 ቀን 2005 ዓ.ም 8ኛ ዓመት ቁጥር 400 ዕትሙ ላይ “የዶ/ር ዳኛቸው ለመኢአድ
ፕሬዝዳንትነት መታጨት እያነጋገረ ነው” የሚል ርዕስ በማስቀመጥ ከፊት ገፁ በዞረ ጽሑፍ የተዘጋጀ ሐተታዊ ዘገባ
አውጥቷል፡፡
በመሠረቱ ይህ የጋዜጣው ሐተታዊ ዘገባ የስም ማጥፋትና በአቀራረቡም የሞያው ታማኝነት የጎደለው
ነው፡፡ ጋዜጣው በሚገባ ባልተጣራና ሚዛናዊነት በጎደለው በዚህ ዘገባው እኔ፤ ሀ) በፓርቲው ፕሬዝዳንት ኢንጅነር
ኃይሉ ሻውል ጥቆማ “ቀጣዩ የመኢአድ ፕሬዝዳንት” ለመሆን እንደታጨሁ፣ ለ) “ቀደም ሲል የአማራ ክልል ገዢ ፓርቲ
የሆነው ብአዴን አባል” እንደነበርኩ አቶ ማሙሸት አማረን በምንጭነትና በአስረጅነት በመጥቀስ ጽፏል፡፡
ከላይ
በሁለት ነጥቦች ተለይተው የተመለከቱትና እኔ ከመኢአድ ፕሬዝዳንትም ይሁን ከፓርቲው ጋር ስላለኝ ግንኙነት በጋዜጣው
ጽሑፍ የቀረበው አጠቃላይ ሐተታ ፍፁም ከእውነት የራቀ ነው፡፡ በተለይም “ቀደም ሲል የአማራ ክልል ገዢ ፓርቲ
የሆነው ብአዴን አባል ነበር” በሚል ከአቶ ማሙሸት አማረ የተወሰደው መሠረተ ቢስ ውንጀላ፤ አካዳሚያዊ ሞያዬን ብቻ
ምርኩዝ አድርጌ በብዙሃን መድረኮች የምሳተፍበትን የአደባባይ ተዋስኦ (Public Discourse) ሆነ ብሎ
ለማጠልሸት የተሰነዘረ እንደሆነ እረዳለሁ፡፡ ከዚህ አንፃር ዘገባው በአገራችን የፖለቲካ መልከአ ምድር በገለልተኝነት
ለቆምሁለት ዓላማና በቅንነት ለማካሂደው አእምሮአዊ እንቅስቃሴ እንቅፋት ብቻ ሳይሆን አዎንታዊ ጥረቴን በጠቅላላ
ለማምከን የታለመ ደባ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡
ስለዚህም የመገናኛ ብዙሃንንና የመረጃ ነፃነትን ለመደንገግ
በወጣው አዋጅ 590/2000 አንቀጽ 40 መሠረት ባለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ ሚያዚያ 30 ቀን 2005 ዓ.ም “የዶ/ር
ዳኛቸው ለመኢአድ ፕሬዝዳንትነት መታጨት እያነጋገረ ነው” በሚል ርዕስ የታተመው ሐተታዊ ዘገባ በዚህ ማስተባበያ
እንዲታረም በማክበር እጠይቃለሁ፡፡
ከሠላምት ጋር
ዳኛቸው አሰፍ (ዶ/ር
ቀን 5/9/2005
ለሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፡-የዘገባ መስተባበያ እንዲወጣ ስለመጠየቅ
በሰንደቅ የህትመትና ማስታወቂያ አገልግሎት ኃ/የተ/የግ/ማኀበር በየሳምንቱ የሚታተመው “ሰንደቅ” ጋዜጣ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ ሚያዚያ 30 ቀን 2005 ዓ.ም 8ኛ ዓመት ቁጥር 400 ዕትሙ ላይ “የዶ/ር ዳኛቸው ለመኢአድ ፕሬዝዳንትነት መታጨት እያነጋገረ ነው” የሚል ርዕስ በማስቀመጥ ከፊት ገፁ በዞረ ጽሑፍ የተዘጋጀ ሐተታዊ ዘገባ አውጥቷል፡፡
በመሠረቱ ይህ የጋዜጣው ሐተታዊ ዘገባ የስም ማጥፋትና በአቀራረቡም የሞያው ታማኝነት የጎደለው ነው፡፡ ጋዜጣው በሚገባ ባልተጣራና ሚዛናዊነት በጎደለው በዚህ ዘገባው እኔ፤ ሀ) በፓርቲው ፕሬዝዳንት ኢንጅነር ኃይሉ ሻውል ጥቆማ “ቀጣዩ የመኢአድ ፕሬዝዳንት” ለመሆን እንደታጨሁ፣ ለ) “ቀደም ሲል የአማራ ክልል ገዢ ፓርቲ የሆነው ብአዴን አባል” እንደነበርኩ አቶ ማሙሸት አማረን በምንጭነትና በአስረጅነት በመጥቀስ ጽፏል፡፡
ከላይ በሁለት ነጥቦች ተለይተው የተመለከቱትና እኔ ከመኢአድ ፕሬዝዳንትም ይሁን ከፓርቲው ጋር ስላለኝ ግንኙነት በጋዜጣው ጽሑፍ የቀረበው አጠቃላይ ሐተታ ፍፁም ከእውነት የራቀ ነው፡፡ በተለይም “ቀደም ሲል የአማራ ክልል ገዢ ፓርቲ የሆነው ብአዴን አባል ነበር” በሚል ከአቶ ማሙሸት አማረ የተወሰደው መሠረተ ቢስ ውንጀላ፤ አካዳሚያዊ ሞያዬን ብቻ ምርኩዝ አድርጌ በብዙሃን መድረኮች የምሳተፍበትን የአደባባይ ተዋስኦ (Public Discourse) ሆነ ብሎ ለማጠልሸት የተሰነዘረ እንደሆነ እረዳለሁ፡፡ ከዚህ አንፃር ዘገባው በአገራችን የፖለቲካ መልከአ ምድር በገለልተኝነት ለቆምሁለት ዓላማና በቅንነት ለማካሂደው አእምሮአዊ እንቅስቃሴ እንቅፋት ብቻ ሳይሆን አዎንታዊ ጥረቴን በጠቅላላ ለማምከን የታለመ ደባ ነው የሚል እምነት አለኝ፡፡
ስለዚህም የመገናኛ ብዙሃንንና የመረጃ ነፃነትን ለመደንገግ በወጣው አዋጅ 590/2000 አንቀጽ 40 መሠረት ባለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ ሚያዚያ 30 ቀን 2005 ዓ.ም “የዶ/ር ዳኛቸው ለመኢአድ ፕሬዝዳንትነት መታጨት እያነጋገረ ነው” በሚል ርዕስ የታተመው ሐተታዊ ዘገባ በዚህ ማስተባበያ እንዲታረም በማክበር እጠይቃለሁ፡፡

No comments:
Post a Comment