የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በመላው አገሪቷ እያደረጉት ያለው ሰላማዊ ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል
15 mar 2013
የአዲስ አበባው አንዋር ጸጥ እረጭ ብሏል::----አንዋር መስጂድ ጭር! ወፍ የለም!!! ኑር መስጂድ በህዝብ ተጥለቅልቅዋል::----የደሴ ሜጤሮ መስጂድ ከፊል ትዕይንት ድምፃችን ይሰማ----አርሲ ዶዶላ መስጂድ ከፊል ትዕይንት---በአዲስ አበባ አንዋር መስጂድን ጭር አድርጎ የመዋል መርሃግብር መሰረት በርካታ ሙስሊሞች በአንዋር ፋንታ ኑር መስጂድ የሰገዱ ሲሆን ኑር መስጂድ ከወትሮው የተለየ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ሰግዷል፡፡----በጎንደር ቅዳሜ ገበያ በሚገኝው ታላቁ መስጅድ የመስባስብ ተቃውሞ ድምፃችን ይሰማ----ዲላ ቢላል መስጂድ በተቃውሞ ላይ ድምፃችን ይሰማ----አላባ መስጂድ በተቃውሞ ላይ ድምጻችን ይሰማ--የዝምታ ተቃውሞው በኮምቦልቻ ከወትሮው በተለየ ከፍተኛ ቁጥር ባለው ሕዝብ ተከናውኗል፡፡----
No comments:
Post a Comment