Friday, March 15, 2013

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በመላው አገሪቷ እያደረጉት ያለው ሰላማዊ ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል


የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በመላው አገሪቷ እያደረጉት ያለው ሰላማዊ ተቃውሞ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡ የዛሬው ተቃውሞ መመሪያ ተቃውሞን በዝምታ በመግለፅ ላይ እንደነበር ድምፃችን ይሰማ አስታውቋል፡፡ — የዝምታ ተቃውሞ (6 photos)

No comments:

Post a Comment