Main page

Friday, March 15, 2013

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አደርገውት የነበረውን የመጨረሻ ስብሰባ ቃለጉባኤ


ኢትዮ ሚዲያ ፎረም (ኢ.ኤም.ኤፍ) የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አደርገውት የነበረውን የመጨረሻ ስብሰባ ቃለጉባኤ ነው ያለውን ዶክመንቶች እንዲህ አቅቧል፡፡ የሞሀ ገጽ ከኢ.ኤም.ኤፍ ውጪ ዶክመንቶቹ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጨረሻ ስብሰባ ቃለጉባኤ ስለመሆናቸው ገለልተኛ ማረጋገጫ አላገኘችም፡፡ — የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ አድርገውት የነበረው የመጨረሻ ለሊት ስብሰባ (10 photos)

No comments:

Post a Comment